ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በታማኝነቱም ነቢይነቱ ተቀባይነት አገኘ፤ በቃሉም እውነተኛ ነቢይ መሆኑን አስመሰከረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእምነቱም ትንቢት ጸና፤ በቃሉም እውነተኛ ራእይ ተገለጠ። ምዕራፉን ተመልከት |