የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 44:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሄኖክ ጌታን በማስደሰቱ ወደ ገነት ገባ፤ ለትውልዶቹ ሁሉ መለወጥም ምሳሌ ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሄኖክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ አሰ​ኘው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እር​ሱን ሰወ​ረው፤ ንስ​ሓም ይገቡ ዘንድ ለት​ው​ልድ ሁሉ አብ​ነት ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 44:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች