የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 42:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥልቁን ጉድጓድ፥ የሰውንም ልብ ይመረምራል፤ አሳሳች መንገዶቻቸውንም ይመለከታል። ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል፤ የዘመናትንም ምልክቶች ያስተውለልና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥል​ቅ​ንና ልብን መር​ምሮ ያው​ቃ​ቸ​ዋል፤ ምክ​ራ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ያው​ቃል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የል​ቡና አሳ​ብን ሁሉ ያው​ቃል፤ የዓ​ለ​ም​ንም ምል​ክት ያያል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 42:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች