የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 42:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጅህ አስቸጋሪ ነችን? የጠላቶችህ መሳቂያ፥ የከተማው መዘባበቻ፥ የወሬኞች መጠቋቆሚያ እንዳታደርግህ፥ በሕዝብም ፊት ኀፍረትን እንዳታከናንብህ በብርቱ ጠብቃት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የጠ​ላት መዘ​ባ​በቻ፥ በከ​ተ​ማም መነ​ጋ​ገ​ሪያ፥ በሕ​ዝ​ቡም መካ​ከል መሰ​ደ​ቢያ እን​ዳ​ታ​ደ​ር​ግህ፥ በብዙ ሰዎች ፊትም እን​ዳ​ታ​ሳ​ፍ​ርህ የማ​ታ​ፍር ልጅን አጽ​ን​ተህ ጠብ​ቃት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 42:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች