እርሷን የሚያገለግሉ ቅድሱን አምላክ ያገለግላሉ፤ እርሷን የሚወዷትን እግዚአብሔር ይወዳቸዋል።
እርስዋንም የሚያገለግሉ ቅዱሱን ያገለግላሉ፤ የሚወዱኣትንም እግዚአብሔር ይወዳቸዋል።