ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሷን የሚታዘዝ ሕዝቦችን ይገዛል፥ እርሷን የሚከተል በሰላም ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርስዋን የሚሰማትም አሕዛብን ይገዛል፤ እርስዋንም የሚያደምጣት ሰው ተዘልሎ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |