ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሷን ያገኘ ክብርን ይወርሳል፤ በሚሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አጥንቶ የሚይዛት ሰውም ክብርን ይወርሳል፥ እርስዋም ያደረችበትን እግዚአብሔር ይባርካል። ምዕራፉን ተመልከት |