የአራዊት ጥርሶች፥ ጊንጦችና እፉኝቶች፥ ኃጢአተኞችን የሚያጠፉ የበቀል ሠይፍ ናቸው።
የምድር አራዊት ጥርስ ጊንጥና እፉኝት፥ ጦርም ኀጢአተኞችን ታጠፋቸው ዘንድ ተፈጠረች።