ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እሳትና ብርድ፥ ረኀብና ሞት፥ የተፈጠሩት ለቅጣት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እሳት፥ በረድ፥ ረኃብና ቸነፈር ይህ ሁሉ ለበቀል ተፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |