ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ለቅጣት የተፈጠሩ ነፍሳት አሉ፤ በተቆጣም ጊዜ በመቅሰፍትነት ይልካቸዋል፤ በጥፋት ቀን ኃያልነታቸውን ያሳያሉ፤ የፈጣሪያቸውንም ቁጣ ያበርዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለበቀል የተፈጠረች መንፈስ አለች፤ በጥፋታቸው መቅሠፍታቸውን ያበዟታል፤ በዘመናቸው ኀይላቸው ይደክማል፤ የፈጣሪያቸው መቅሠፍትም ይመጣባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |