ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የምድር አራዊት ጥርስ ጊንጥና እፉኝት፥ ጦርም ኀጢአተኞችን ታጠፋቸው ዘንድ ተፈጠረች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የአራዊት ጥርሶች፥ ጊንጦችና እፉኝቶች፥ ኃጢአተኞችን የሚያጠፉ የበቀል ሠይፍ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |