ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱ ግን በይቅርታው ደስ ያሰኛል፤ የዓለምንም መፍቅድ ያዘጋጃል። ሁሉም ጊዜው ከደረሰ ከዕድሜው አያልፍም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ትእዛዛቱን በመፈጸም ሁሉም ይደሰታሉ፤ በምድር ላይ ባስፈላጊው ጊዜ ሁሉ ዝግጁዎች ናቸው፤ ጊዜያቸው በደረሰ ጊዜም ከቃሉ አይወጡም። ምዕራፉን ተመልከት |