ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ትእዛዛቱን በመፈጸም ሁሉም ይደሰታሉ፤ በምድር ላይ ባስፈላጊው ጊዜ ሁሉ ዝግጁዎች ናቸው፤ ጊዜያቸው በደረሰ ጊዜም ከቃሉ አይወጡም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱ ግን በይቅርታው ደስ ያሰኛል፤ የዓለምንም መፍቅድ ያዘጋጃል። ሁሉም ጊዜው ከደረሰ ከዕድሜው አያልፍም። ምዕራፉን ተመልከት |