ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እኔም ከመነሻዬ የቆረጥኩት ለዚሁ ነው፤ የተመራመርኩት፥ የጻፍኩትም ከዚህ በመነጨ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ስለዚህ ነገር ከጥንት ጀምሮ ሁሉም ተዘጋጀ፤ ይህንም አስቤ በመጽሐፍ ጻፍሁት። ምዕራፉን ተመልከት |