ከዚህ በኋላ ወደ ሐኪም ሂድ፤ እርሱንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነውና። ያስፈልግሃልና ካንተ አይራቅ።
እግዚአብሔር እርሱን ፈጥሮታልና፤ ለባለ መድኀኒት መንገድን አብጅለት፥ እርሱንም ትሻዋለህና ከአንተ አታርቀው።