እጅግ የሚከብዱህ ነገሮችን ለማወቅ አትሞክር፤ ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ነገር አትመራመር።
ነገር ግን የታዘዝኸውን ዐስብ። በስውር ያለው ግን አያስጨንቅህ።