ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በተሰጡህ ነገሮች ላይ አተኩር፤ ስለ ምሥጢራት አትጨነቅ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አላስፈላጊ ሥራዎችን አትመራመር፤ ከሰዎች ይልቅ ለአንተ እጅግ ተገልጦልሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |