ታላቅነትህ ባደገ መጠን ትሕትናህም ይጨምር፤ ያንጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ታገኛለህ።
እንደ ገናንነትህ መጠን እንደዚሁ ራስህን አዋርድ። በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህን ታገኛለህ።