የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሰው ክብሩ የሚመነጨው ለአባቱ ካለው አክብሮት ነው፤ ክብሯን የማትጠብቅ እናትም ለልጆችዋ እፍረት ነች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አባ​ት​ህን በማ​ቃ​ለል አት​መካ፤ አባ​ት​ህን ማቃ​ለል ትም​ክ​ሕት አይ​ሆ​ን​ህ​ምና ሰው በአ​ባቱ ክብር ይከ​ብ​ራል፤ የሰ​ውም ውር​ደቱ እና​ቱን በማ​ቃ​ለሉ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 3:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች