ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልጄ ሆይ በሸምግልና ዘመኑ አባትህን ደግፈው፤ በሕይወቱም ሳለ አታሳዝነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልጄ ሆይ፥ በእርጅናው ጊዜ አባትህን ርዳው፥ በሕይወቱም ሳለ አታሳዝነው። ምዕራፉን ተመልከት |