እናንተ ጸንታችሁ ያልኖራችሁ ወዮላችሁ፤ ጌታ ሲጐበኛችሁ ምን ልታደርጉ ነው?
ትዕግሥታቸውን ላጡ ሰዎች ወዮላቸው! እግዚአብሔር በተመለሰባቸው ጊዜ ምን ያደርጉ ይሆን?