ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ትዕግሥታቸውን ላጡ ሰዎች ወዮላቸው! እግዚአብሔር በተመለሰባቸው ጊዜ ምን ያደርጉ ይሆን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እናንተ ጸንታችሁ ያልኖራችሁ ወዮላችሁ፤ ጌታ ሲጐበኛችሁ ምን ልታደርጉ ነው? ምዕራፉን ተመልከት |