ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታን የሚፈሩ ሰዎች፤ ከቶ ቃሉን አይጥሱም፤ እግዚአብሔርን የሚወዱ መንገዶችን ይጠብቃሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ቃሉን አይረሱም፥ የሚወዱትም ትእዛዙንና መንገዱን ይጠብቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |