የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የምድር ቀኖቻቸው እንደ ሰማይ ቀኖች ረጅም እንዲሆኑላቸው፥ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ሰለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዘመ​ና​ቸው በም​ድር ላይ እንደ ሰማይ ዘመን ይሆን ዘንድ ስለ ባቢ​ሎን ንጉሥ ስለ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ሕይ​ወ​ትና ስለ ልጁ ስለ ብል​ጣ​ሶር ሕይ​ወት ጸልዩ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 1:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች