ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታ ኃይል ይሰጠናል፥ ብርሃንም ዐይኖቻችን። በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብልጣሶር ጥላ ሥር እንኖራለን፥ ብዙ ቀኖችም እናገለግላቸዋለን፥ በፊታቸውም ሞገስን እናገኛለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ለእኛም እግዚአብሔር ኀይልን ይሰጠን ዘንድ፥ ዐይኖቻችንንም ያበራልን ዘንድ፥ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብልጣሶር ጥላ ሥር በሕይወት እንኖር ዘንድ፥ ለብዙ ዘመንም እንገዛላቸው ዘንድ፥ በፊታቸውም ባለሟልነትን እናገኝ ዘንድ ጸልዩ። ምዕራፉን ተመልከት |