ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዘመናቸው በምድር ላይ እንደ ሰማይ ዘመን ይሆን ዘንድ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ስለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የምድር ቀኖቻቸው እንደ ሰማይ ቀኖች ረጅም እንዲሆኑላቸው፥ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ሰለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ። ምዕራፉን ተመልከት |