ከዚህ ክፉ ሰው ሥጋ ትሎች እስኪወጡ ድረስ ገና በሕይወቱ ሳለ በበሽታና በሥቃይ እየተቆራረጠ ይወድቅ ነበር፤ የገዛ ሠራዊቱ በሙሉ በመበስበሱና በመግማቱ ያቅለሸለሻቸው ነበር።