Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ይህ ሰው ከጥቂት ጊዜ በፊት በጭካኔ አስተሳሰቡ የባሕርን ማዕበል ማዘዝ እንኳ የሚችል መስሎ ይታየው፥ የተራሮችን ጫፍ መመዘን፥ ክብደታቸውን ለማሳወቅ የሚችል አድርጐ ራሱን ይቆጥር የነበረ፥ አሁን ግን መሬት ላይ ተጋድሞ በቃሬዛ ተሸክመው ወሰዱት። የእግዚአብሔርን ታላቅነት ሁሉም ማወቅ ቻሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች