የይሁዳ አገር ሰዎች አስቀድመው ከተማዋን ያዙ፤ በኋላም ቤተ መቅደሳቸውንና እዚያ ያሉትን በእሳት አጋዩ። ቃርኔን ወደመች፤ ከዚያ በኋላ ይሁዳን መቋቋም አልተቻለም።