ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 እርሱ ቀድሞ ተሻገረና ወደ ጠላት ሄደ፤ ሕዝቡም ሁሉ ተከተሉት። አረማውያንን ቀጠቀጣቸው፤ እነርሱ የጦር መሣሪያዎቻቸውን ጥለው ወደ ቃርኔን ቤተ መቅደስ ሸሽተው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከት |