Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋንም ይልቅ አከበርኋት፤ ብዕልንም ከእርስዋ ጋር ሳመዛዝን እንደ ኢምንት አደረግኋት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋኑም ይልቅ፥ እርሷን ከፍ አደረግሁ፤ ከጥበብ ጋር ሲነጻጸር ሀብት ምኔም አይደለም። Ver Capítulo |