Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህ ነገር ጸለይሁ፤ ዕውቀትም ተሰጠኝ፤ ለመንሁ፤ የጥበብም መንፈስ ወደ እኔ መጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህ ጸለይሁ፤ ማስተዋልም ተሰጠኝ፤ ልመናዬን አቀረብሁ፥ የጥበብ መንፈስም ወደ እኔ መጣ። Ver Capítulo |