Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህ ከቀና መንገድ ወጥተን ስተናል፥ የጽድቅ ብርሃንም አልተገለጠልንም፥ ፀሐይም አልወጣልንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእርግጥም ከእውነት መንገድ ወጥተናል፤ የፍትሕ ብርሃን ለእኛ አላበራልንም፤ ፀሐይም አልወጣችልንም። Ver Capítulo |