Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሥራውን ስንፍና፥ ሞቱንም የተናቀ ያደረግንበት ይህ ነውን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስንሳለቅበት የነበረው እርሱ ነው፤ እናላግጥበትም ነበር፤ ምንኛ ተሞኝተናል፤ ሕይወቱን እንደ እብደት፥ አሟሟቱንም ወራዳ አድረገን ቆጥረን ነበር። Ver Capítulo |