Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ተነጥቀው የመሄዳቸውን ፍጻሜ የሚያፋጥን ስለሆነ በከንቱ ሰው ምክንያት ጣዖት ወደዚህ ዓለም ገባ። ከዚህም በኋላ ጣዖት መሥራትን ዐሰቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰው ግብዝነት እነርሱን ወደ ዓለም አመጣቸው፤ የተወሰነላቸውም አጭር ዕድሜ ነው። Ver Capítulo |