Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከዚህም በኋላ ስለ ገንዘቡና ስለ ሚስቱ፥ ስለ ልጆቹም ወደ እርሱ ይለምናል፤ ነፍስ ከሌለው ከጣዖቱ ጋርም ሲነጋገር አያፍርም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህም ሆኖ ግን እርሱ ስለሃብቱ፥ ስለ ጋብቻው፥ ስለልጆቹ መጸለይ ቢፈልግ፥ ይህን በድን ነገር ጮኾ ሲለምን አያፍርም። ጤናን ከደካማው፥ Ver Capítulo |