Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእርሱም የሚገባ የውቅር ቤት ይሠራል፤ በሠራለት ቦታም ያኖረዋል፥ ከግድግዳውም አስጠግቶ በብረት ይቸነክረዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀጥሎም ለእርሱ የሚስማማ ቤት ይሠራለታል፤ ወደ ግድግዳው ያሰጠጋዋል፥ በብረት ቸንክሮም ያቆመዋል። Ver Capítulo |