Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ያም ባይሆን በየወገኖቻቸው እንዲማርኳቸው ክፉዎችን በጻድቃን እጅ ትጥላቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር፥ ያም ባይሆን ለክፉዎች አውሬዎች ትሰጣቸው ዘንድ፥ ያም ባይሆን በአንድ ቃል አዝዘህ ታጠፋቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በተፋፋመ ጦርነት መሀል ክፉዎችን በጻድቃኖች እጅ መጣል ችግርህ አልነበረም፤ ወይንም እነርሱን በአስፈሪ አውሬዎች አልያም በቁጣ ቃል ልታጠፋቸውም በቻልህ ነበር፤ Ver Capítulo |