Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያለርኅራኄም ልጆቻቸውን ስለመግደላቸው፥ የሰዎችን ሆድ ዕቃና ሥጋቸውን ለመብላት፥ ደማቸውንም ለመጠጣት ስለ መፍቀዳቸው ጠልተኻቸዋል። የጌትነትህን ምሥጢራት ማወቅ ከመካከላቸው ርቋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕፃናትን የሚገድሉ ምሕረት የለሾች፥ በበዓላት ላይ የሰውን ስጋና ደም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚበሉ ሰው በላዎች፥ የምሥጢራዊ ወንድማማችነት ምልምሎች፥ Ver Capítulo |