Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለሞት የሚገቡ እነዚህ የልጆችህ ጠላቶች ባሉበት ዘንድም በእንዲህ ያለ ትዕግሥት ፈረድህ፥ ከክፉም ይድኑባት ዘንድ ዘመንንና መንገድን ሰጠሃቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞት የተፈረደባቸው ቢሆንም እንኳ፥ የልጆችህን ጠላቶች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና በላላ መልክ ከቀጣህ፥ ከክፋትም ይርቁ ዘንድ ጊዜና ቦታን ከሰጠሃቸው፥ Ver Capítulo |