Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስለዚህም የተሰነካከሉትን ሰዎች ለፍርድ እንዲመች ጥቂት በጥቂት ትዘልፋቸዋለህ፤ የበደሉትንም በደል ታሳስባቸዋለህ፤ ከክፋታቸውም ርቀው ኀጢአታቸውን በተረዱ ጊዜ አቤቱ፥ ያምኑብህ ዘንድ ትገሥጻቸዋለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቀስ በቀስም አጥፊዎችን ታርማለህ፥ ኃጢአታቸውን ታስታውሳቸዋለህ፥ ትገስጻቸዋለህም፤ ጌታ ሆይ ይህንንም ያደረግኸው ከክፋት እንዲርቁና ባንተም ያምኑ ዘንድ ነው። Ver Capítulo |