Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከጥንት ጀምሮ የተረገሙ ዘሮች ናቸውና፥ በበደሉበት በደል ዕድሜን የምትሰጣቸው ማንንም አፍረህ አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከመጀመሪያው የተረገሙ ዘሮች መሆናቸው ሐሳባቸውን እንደማይሽሩ ብትገነዘብም፥ ፍርድህን ቀስ በቀስ በማሳየት ይጸጸቱ ዘንድ እድል ሰጥተሃቸዋል፤ ስለ ኃጢአታቸው ያልቀጣሃቸው ማንንም ፈርተህ አልነበረም። Ver Capítulo |