Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነዋሪ ይሆን ዘንድ ፍጥረቱን ፈጥሮአልና፥ የዓለም መፈጠርም ለድኅነት ነውና፥ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረምና፥ ለሲኦልም በምድር ላይ ግዛት አልነበረውምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እንዲኖሩ ሁሉንም ፈጠረ፤ የዓለም ፍጥረታት ጤነኞች ናቸው፤ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረም፤ የሞትም ግዛት በምድር ላይ አልነበረም። Ver Capítulo |