Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን ውደዷት፥ የእግዚአብሔርንም ኀይል በበጎ ዕውቀት አስቡት፥ በቅን ልቡናም ፈልጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እናንተ የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን አፍቅሩ፤ ጌታን በመልካምነት አስቡት፥ በቅን ልብም ፈልጉት፤ Ver Capítulo |