Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱም ሰውን ሊፈልግ ሄዶ መልአኩን ሩፋኤልን አገኘው፤ ነገር ግን መልአክ እንደ ሆነ አላወቀም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጦቢያ ወደ ሜዶን መንገዱን የሚያውቅና ከእርሱም ጋር የሚሄድ ሰው ለመፈለግ ወጣ። ጦብያ ሲወጣ ከፊት ለፊቱ መልአኩ ሩፋኤል ቆሞ አገኘው፤ የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን ግን አላወቀም። Ver Capítulo |