Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጦቢያ ወደ ሜዶን መንገዱን የሚያውቅና ከእርሱም ጋር የሚሄድ ሰው ለመፈለግ ወጣ። ጦብያ ሲወጣ ከፊት ለፊቱ መልአኩ ሩፋኤል ቆሞ አገኘው፤ የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን ግን አላወቀም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱም ሰውን ሊፈልግ ሄዶ መልአኩን ሩፋኤልን አገኘው፤ ነገር ግን መልአክ እንደ ሆነ አላወቀም። Ver Capítulo |