Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “አሁንም በሜዶን ክፍል በራጊስ ሰው በግብርያል ልጅ በገባኤል ዘንድ አደራ ስላስጠበቅሁት ስለ ዐሥሩ የብር መክሊት እነግርሃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁንም ልጄ ሆይ በሜዶን አገር በራጌስ በገብርያስ ልጅ በገባኤል ዘንድ አስር ታለንት ብር ማስቀመጤን ልነግርህ እወዳለሁ። Ver Capítulo |