Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 48:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በእሳት ሠረገላ ወደ ላይ የወጣ ኤልያስ ነው፤ ከእርሱም መንፈስ የተመላ ኤልሳዕ ነበረ፤ በዘመኑም አለቆች አላስደነገጡትም፤ ማንም እርሱን የተቋቋመው አልነበረም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኤልያስ በአውሎ ነፋስ በተከበበ ጊዜ፥ መንፈሱ በኤልሳዕ አደረ፤ በሕይወት ዘመኑ አንድም ገዥ ሊያስደነግጠው፤ አንገቱንም ሊያስደፋው አልቻለም። Ver Capítulo |