Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስም በክብር ሦስተኛ ነው፤ ለአምልኮተ እግዚአብሔር ቀንቶአልና፥ ሕዝቡንም ለማስተማር አስነሥቶታልና፥ በልቡናው ቸርነትም ከእግዚአብሔር ፈቃድ የተነሣ ለእስራኤል አስተሰረየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጌታን በመፍራት ትጋቱ፥ ሕዝቡ ባመፀ ወቅት በእምነቱ በመጽናቱ፥ በልበ ሙሉነትና በድፍረት በመቆሙ፥ ለእሥራኤልም ስርየትን በማስገኘቱ፥ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ ክብርን በተመለከተ በሦስተኛ ደረጃ ላይ ነው። Ver Capítulo |