Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በማኅተም መልክ አምሳል የተሠራ የወርቅ አክሊልን በዝግራ መጠምጠሚያው ላይ አደረገለት፤ የተለየ የክብሩ መመኪያ የሚሆን ተአምራት የሚያደርግበት፥ ለዐይን የተወደደ፥ ጌጡ ፈጽሞ ያማረ የወርቅ መጠምጠሚያን በዝግራ መጠምጠሚያው ላይ አደረገለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለዐይን ደስ የሚያሰኝ የቅድስና ማኀተም የተቀረጸበት፥ እጅግ ያጌጠና የድንቅ ሥራ ውጤት የሆነ፥ በጥምጥሙ ላይ የሚያርፍ የወርቅ አክሊልም ሰጠው። Ver Capítulo |